የሙራድ ደንብ በአማርኛ

በረቂቅ የሙራድ ደንብ ላይ በተካሄደው ዓለም አቀፍ ስክክር የተገኘውን እጅግ ጠቃሚ እና ሰፊ ግብአት እና ምክረ ትሳቦች የተጠናከረ ግምገማ እና የማሻሻያ ሂደት ተደርጎ ተጠናቋል። ይህ የማሻሻያ ሂደት ተጎጂዎችን እና ሌሎች ባለሙያዎችን በግ ግምገማዎች እና በረቂቅ ማሻሻያዎች ላይ በተደረጉ ወርኖል አሳትፏል። ይህም በሚያዚያ 5 ቀን 2014 ዓ.ም ይፋ የተደረገውን “ለለራ ሊል” አይነት የሙራድ ደንብ (“ስልታዊ እና ከግጭት ጋር የተያያዘ ወ ጥቃትን የሚመለከት መረጃን መሰብሰብ እና መጠቀመን የሚመለከት ዓለም አቀፍ የሥነ፟-ምግባር ደን አስከትሏል፡፡

የመጨረሻያልሆነነገርግንበስራላይሊው ልየሚችለውየሙራድደንብየአማርኛቅጂከ ዚህበታችቀርቧል።ይህደንብስለስልታዊ እናከግጭትጋርየተያያዘወሲባዊጥቃትን (SCRSV) በተመለከተደህንነቱለተጠበቀ፣ውጤታማእ ናሥነምግባራዊየሆነየመረጃአሰባሰብመነሻ መስፈርቶችንማንፀባረቅመቀጠሉንለማረጋ ገጥበየጊዜውየሚገመገምህያውሰነድነው፡፡

ሙሉ ደንቡን በ አማርኛ ያውርዱ